Mulatu Astatke Featuring Fekade Amde Maskal = ሙላቱ አስታጥቄ* ጋር ከፋቃደ አሞደ መስቀል*: የካቲት (Ethio Jazz)

Vinyl | 25,00 

Media Condition: Mint (M)

Sleeve Condition: Mint (M)

Label: Amha Records,Heavenly Sweetness

Released: 2015

In stock

SKU: 3685649836 Categories: ,


Comes with Heavenly Sweetness sticker with barcode and reading:
“Mulatu Astatké
The Legendary Ethio-Jazz Series 180g Vinyl
Seminal Ethio-Jazz album by the master Mulatu !
One of the best African albums of all time !”

Cat. # AELP 90 appears on front cover and labels.
Cat. # HS091VL appears on spine.

On labels:
Made in France

Track A5 incorrectly transcribed as “Yetatit” instead of “Yekatit”.

Text on the back cover:

ሙላቱ አስታጥቄ በሙዚቃ ደራሲነት ፤ በአቀነባባሪነት ፤ በቶምቶም ጨዋታ ፤ በፒያኖ ፤ ብቁ
ለመሆኑ ሥራው ይመሠክራል ። ይህንኑ ችሎታ በዘልማድ አለዚያም በአጋጣሚ አውቆት ሳይሆን
ለሙዚቃው ጥበብ የሚያስፈልገውን ትምህርት በእንግሊዝና በአሜሪካን አገር በታወቁ ዩኒቨ
ርሲቲዎች ተከታትሎ ከተመረቀ በኋላ ትምህርቱን በሥራ ለማዋሐድም ከታወቁ ልዩ ልዩ
ባለመልካም ሰም የሙዚቃ ቡድኖች ጋር ሠርቷል ። በአሜሪካን አገር ሙላቱ ሸክላዎቹ ተወዳጅ
ሆነው በየሙዚቃው ሣጥን (ጁክ ቦክሰ) ተጠምደዋል ።

ይህንን ሸክላ በሚያዳምበት ወቅት የሙላቱን የሙዚቃ ድርሰት የሚተረጉሙ ልዩ ልዩ
መሣሪያዎች ይሰማሉ ። የፈቃደ ሳክስፎንና ፍሉት ፤ የአንድሩው ጊታር ፤ የዮሐንስ ትራምቴት ፤
የጆቫኒ ባሰ ፤ የሞገስ ሳክስፎን ፤ የተማረ ከበሮ ሙዚቃው ከነለዞው እንዲስማ ሳይጮህ ፤ ሳይቀዘ
ቅዝ በተገባ በመጫወታቸው ሲያዳምጡት ደስታቸውን ይካፈሉላቸዋል ።

ሸክላው ለመዳመጥ በሚያመች ሁኔታ ከፍተኛ ጥንቃቄ ተደርጐበት ከመቀረጹ በፊት ፤ በቴፕ
ላይ ከተቀዳ በኋላ የተጣራ ድምዕ እንዲሆን ማንኛውም ጥንቃቄ አልጐደለውም ። በዚህ ጊዜም
የሙዚቃዎች ምት (ሪትም) ዓይነታቸው በተለያየ ምርጫ ታስቦ በት ቅደም ተከተል ይዟል ።

ስለዚህም የሚሰሟቸው ሙዚቃዎች በእንድ ሸክላ ላይ ቢቀረጹም ዓይነታቸው በርካታ
በመሆኑ በሙዚቃ የሚጠበቀውን ደሰታ እንደሚያስገኝልዎች ጥርጥር የለውም ።

ሙዚቃው የተጠነሰሰውና የተቀዳው በየካቲት ወር ፲፱፻፷፮ ዓ ም ውስጥ በመሆኑ የጠቅላ
ላውን ሸክላ መጠሪያ ሰም በዚያው በታሪካዊው የካቲት ወር እንዲጠራ ሆኗል ።

ደበበ እሸቱ


Weight 230 g
Genre

Jazz,Folk, World, & Country

Style

Soul-Jazz,Jazz-Funk,African

Condition

Mint (M)

Format

Vinyl